አድራሻችን፥
KC Ethiopian Seventh Day Adventist Church
4800 NW 88Th St. KC MO, 64154-2753
የፖስታ ሳጥን አድራሻችን (PO Box) 91225 Kansas City, MO 64190
አገልጋይ፥ ዳንኤል ለፌቦ
ስልክ ቁጥር፥ 816-328-1158
email: dlefebo37@gmail.com
የማምለክያ ቦታ ያስፈልገናል። እግዚአብሔር እንዳሳሰባችሁ ከ ፩ ዶላር ጀምሮ ዕርዳታችሁን እንፈልጋለን።
ከላይ ባለዉ መዉጫ (MENU) የሚገኘዉን Online giving (ስጦታ) የሚል አርዕስት በመምርጥ
Church Building በሚለዉ ሳጥን ዉስጥ ብትፅፉ፥ ገንዘቡ ለቤተ ክርስቲያን ህንፃ ይዉላል።
በአሞላሉ ጥያቄ ቢኖር፥ በእምነት ሞላን በስልክ6148971500 ወይም
በየነ አባተን በስልክ 9132156320 በመደወል ወይም በTX ይጠይቁን።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
በአሜሪካ (USA) ለምትገኙ ወንድሞችና እህቶች፥
ቤተ ክርስቲያናችን የአማሪኛ ሰንበት ትምህርት በነፃ ያድላል። የአማሪኛ ሰንበት ትምህርት የምትፈልጉ ከታች ከተዘረዘረዉ ቀን በፊት አድራሻችሁን በemail ወይም በፖስታ አድራሻችን ከነገራችሁን እንልክላችኋለን።
የቀን ገደብ
ለ፩ኛ ሩብ ዓመት፥ ታህሣሥ ፩
ለ፪ኛ ሩብ ዓመት፥ መጋቢት ፩
ለ፫ኛ ሩብ ዓመት፥ ሰኔ ፩
ለ፬ኛ ሩብ ዓመት፥ መስከረም ፩