Ministries(አገልግሎቶች)

በዩቱብ የተላለፉትንና የሚተላለፉትን መልዕክቶች አገልግሎቶች በሚል ሥር የሚገኘዉን አርዕስት በመንካት እንድታዳምጡ እንጋብዛለን። ዩቱቡን ስትከፍቱ ከእኛ ያልሆኑም አብረዉ ሊታዩ ይችላሉ።  በ Daniel Lefebo channel ወይም KC Ethiopian SDA Church ሥር የተዘረዘሩት ከቤተ ክርስቲያናችን የተሰራጩ ናቸዉ።
እንደዚሁም ደግሞ በየሰንበቱ ከ 9:30 AM  ጀምሮ በቴሌ ኮንፍራንስ ገብታችሁ አብራችሁን ብታመልኩ ያለንን ደስታ ልንገልፅላችሁ እንወዳለን።